Monday, July 12, 2021

MoCo Telehealth Survey - Amharic አማርኛ - የሞንትጎሜሪ ካውንቲ ሜሪላንድ የቴሌሄልዝ ዳሰሳ




 

 

ENGLISH

 

AMHARIC

 

 

 

INVITATION

 

ግብዣ

Telehealth Survey

 

የቴሌሄልዝ ዳሰሳ

 

 

 

Montgomery County Maryland’s TELEHEALTH SURVEY

 

የሞንትጎሜሪ ካውንቲ ሜሪላንድ የቴሌሄልዝ ዳሰሳ

 

 

 

 


 

 

 

The County’s Agency on Aging is conducting research on Telehealth and older adults. To support this, we are inviting older adult County residents to share their experiences with Tele medicine via an online survey, and a focus group interview.

 

በእድሜ መግፋት ላይ የካውንቲው (አውራጃው) የአካባቢ ኤጀንሲ ቴሌሄልዝ (በስልክ እና በኢንተርኔት የጤና አገልግሎት) እና በእድሜ የገፉ አዋቂዎች ላይ ጥናት እያደረገ ነው። ይህን ለመደገፍ፣ በእድሜ የገፉ የካውንቲ ኗሪዎች በቴሌሄልዝ ያገኙትን አገልግሎት በኢንተርኔት ዳሰሳ አማካኝነት እንዲያጋሩ እየጋበዝናቸው ነው, እና የትኩረት ቡድን ቃለመጠይቅ ፡፡

 

 

 

 

Montgomery County's Area Agency on Aging is interested in learning from older adult residents about their experiences with Telehealth.

 

በሞንትጎሜሪ ካውንቲ የአካባቢ ኤጀንሲ በእድሜ መግፋት ላይ በእድሜ ከገፉ ኗሪዎች በቴሌሄልዝ ስለአገኙት አገልግሎት በተመለከተ ለመማር ፍላጎት አለው።

By participating in this research, you will help the County determine potential next steps for improving telehealth services for older adults.  All participant answers will be anonymous.

 

በዚህ ጥናት ውስጥ በመሳተፍዎ፣ ካውንቲው በእድሜ ለገፉ አዋቂዎች የቴሌሄልዝ አገልግሎቶችን ለማሻሻል ሊወሰዱ የሚችሉ ቀጣይ እርምጃዎችን እንዲወስን ይረዱታል።  ሁሉም የተሳታፊ መልሶች የተሳታፊው ማንነት ሳይታወቅ ይያዛሉ።

 

 

 

SURVEY – Click here to complete the survey

 

ዳሰሳዳሰሳውን ለመሙላት እዚህ ይጫኑ


ጥናቱን ለማጠናቀቅ የጊዜ ገደቡ-ሐምሌ 26 ቀን 2021 - 3 ፒኤም ነው


 

 



The deadline for completing the study is:

July 26, 2021 - 3 p.m.